Arts TV

እጅ የሚያስቆረጥመው ልዩ የኢሬቻ ማዕድ! 😋 ከጣዕም በላይ ||ቅዳሜ መዝናኛ|| #IrreechaFest #EthiopianFood #irreecha

Arts Tv World2.4K views10/3/2026Watch on YouTube

ኢትዮጵያ፣ የጣዕም ቱሪዝም መዳረሻ ! ኢትዮጵያ በታሪኳ፣ በባህሏ፣ በተፈጥሮ ሀብቷ እና በበርካታ ማራኪ መስህቦቿ የበለፀገች አገር ናት። ከእነዚህ መስህቦች መካከል አንዱ ደግሞ ምግብ ነው:: ባህላዊ ምግቦቻችን ከጣዕም በላይ የማህበረሰባችንን ታሪክ ፣ ባህል እና የሕይወት ዘይቤን አጉልተው የሚያሳዩ የሀገር ማንነት ናቸው። የኢሬቻን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ለበዓሉ የሚዘጋጁ ባህላዊ የምግብ አይነቶች ምን እንደሆኑ፣ እንዴት እንደሚዘጋጁ እና ከበዓሉ ጋር ያላቸውን ትርጉም ከሸገር ቱሪዝም ጋር በመተባበር ይዘንላችሁ ቀርበናል። መልካም ቆይታ ! Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Arts_TV#Arts_TvWorld #Ethiopia #Ethiopian#African#Ethiopian_TV #Ethiopian_Entertainment #Ethiopian_News #Ethiopian_Drama #Ethiopian_Music #Eritrean#News in_Amharic #Amharic #Arts_Tv_News #Ethiopian_show #lomi_Bewrewr #Yene_Africa#Mn_Alesh_Addis#Inspector_Ermiyas #Qedame_Gebeya#Afreeqa#Arts_business_cafe #Tobiya #Frash_Adash #Azmari_Mn_Ale#Benegerachin_Lay #Ethiopian_News_Today #Current_Affairs #Politics_in_Ethiopia #Ethiopian_Politics #Ethiopian_Debate #Amharic_News #Arts_TV_World_News #Ethiopian_Economy #Ethiopian_Business #Breaking_News_Ethiopia #H