ታዋቂው ቲክቶከር አቤል እሸቱ (Abel Eshetu) በአዲስ ስራ | ከእኔ ጋር ልዩ ቆይታ | @ArtsTvWorld #AbelEshetu #አቤልእሸቱ
በአዝናኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎቹ እና በፈጠራ ስራዎቹ የምናውቀው ታዋቂው ቲክቶከር አቤል እሸቱ፣ በዛሬው የ'ከእኔ ጋር' (Kene Gar) ፕሮግራማችን አዲስ እና ያልተጠበቀ ነገር ይዞልን መጥቷል! አቤል ይዞት የመጣው አዲስ ነገር ምንድን ነው? ከቲክቶክ ውጪስ ምን እያዘጋጀ ነው? አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል የሆነውን ይህንን ቆይታ አብራችሁን ተከታተሉ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረግ አይርሱ፤ ስለ አቤል አዲሱ ስራ ያላችሁን አስተያየትም በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን #AbelEshetu #አቤልእሸቱ #KeneGar #ከእኔጋር #ArtsTVWorld #ArtsTV #EthiopianTikToker #EthiopianComedy #AddisAbaba #MekonnenLeake #HabeshaTikTok #Ethiopia Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World
